ለቃል ፈተና ያለፉ አመልካቾች ስም ዝርዝር

በትምህርት ሚኒስቴር በሶስት ክፍት የስራ መደቦች መስከረም 10 እና 11 የጽሁፍ ፈተና መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ የጽሁፍ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረው ብቻ በ25/01/2011 ጠዋት 4፡00 ትምህርት ሚኒስቴር የሰው ሀብት በመገኘት የቃል ፈተና እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡

የጀማሪ ኔትዎርክ አስተዳደር ባለሙያ

 1. ተባበር ጉልላት
 2. እስራኤል መኮንን
 3. ፍቅረማርያም አስመሮ
 4. ለሚ ፈቃደ
 5. ሄኖክ ጥበቡ
 6. በሀይሉ አብርሀም

የጀማሪ ሲስትም አስተዳደር ባለሙያ

 1. ንጋቱ ንጉሴ
 2. ሽመልስ መገርሳ
 3. ሄኖክ ታደሰ
 4. መሀመድ ኑሩ
 5. እዮብ ሙሉአለም
 6. ሰውነት እሸቱ

የሶፍትዌር ፕሮግራመር

 1. ያዱ ጉለማ
 2. ዮናታን መኩሪያ
 3. ፈይሰል ማማ
 4. ተመስገን መጀሂድ
 5. ሌንሳ አበራ
 6. አላዛር አለማየሁ