ማስታወቂያ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የህክምና ዶክተሮችን ማሰልጠን የሚያስችል አዲስ ስርዓተ ትምህርት በመቅረጽ ተግባራዊ የማድረግ ስራ ሲሰራ መቆየቱ ይታወሳል፡፡

በተዘጋጀው ስርዓተ ትምህርት መሰረትም በተመረጡ 10 ዩኒቨርሲቲዎችና 3 ሆስፒታሎች የህክምና ዶክተሮችን ለስምንተኛ ጊዜ ተቀብሎ ለማሰልጠን ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾች በቀረበው ዝርዝር መሰረት በየምዝገባ ቦታዎች እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡

የ 2011 NIMEI የቅበላ መስፈርትና ተጓዳኝ ቅጾችን በዚህ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ

የ 2011 NIMEI recommendation form

የ 2011 NIMEI registration form

የ 2011 NIMEI admission criteria